View Properties

K Readiness Family Guidelines ETHIOPIAN.pdf
Handle: Document-112120
Owner: Geveshausen, Olivia (User-6386, 15414:EVERETT)DS
Wednesday, April 29, 2020 12:39:00 PM PDT
Thursday, November 18, 2021 12:49:44 PM PST
Modified By: Diaz, Ailienette (User-392, 08810:EVERETT)DS
Locked By:
  • ማህበራዊ ግንኙነት/ስሜት
አዎን፡ ይህንንስራ በደንድያከናውናል1 ልጄ ሁለት ተከታታይ መመሪያዎችን በደንብ ማከናወን ይችላል/ትችላለች እንደዚሁም ሶስት ተከታታይ መመሪያዎችን ማከናወን ጀምረዋል/ጀምራለች።2 ልጄ በልምድ የሚደረጉትን ነገሮች በማስታወስ ማከናወን ይችላል/ትችላለች/ (ለምሳሌ: እራት፣ገላ መታጠብ፣ጥርስ ማጠብ፣የመኝታ ተረትና ወደ መኝታ መሄድ).
  • 3 ልጄ የሚሰማውን/የሚሰማትን መናገር ይችላል/ትችላለች (ለምሳሌ: ደስ ብሎኛል፣ ደስ አላለኝም፣ ጓጉቻለሁ) ብሎ የመናገርን ችሎታ።
4 ልጄ ሲናደድ/ስትናደድ ራሱን/ራሷን ማረጋጋት ይችላል/ትችላለች።5 ልጄ ጃኬቱን/ጃኬትዋን ራሱ/ራሷ መልበስ ይችላል/ትችላለች።6 ልጄ ራሱን/ራሷን ችሎ/ችላ ሽንት ቤት መጠቀም ይችላል/ትችላለች።7 ልጄ እጁን/እጅዋን መታጠብ ይችላል/ትችላለች።8 ልጄ የተጠቀመባቸውን አሻንጉሊቶች በየቦታቸው ማስቀመጥ፣ የፈሰሱ አነስተኛ ነገሮችን ማጽዳትና የወደቁትን አነስተና ነገሮች ያነሳል/ታነሳች።9 ልጄ ሌሎችን ያካፍላል፣ ተራ ይሰጣል/ይጠብቃል/ትጠብቃለች ሌሎችንም ይረዳል/ትረዳለች።10 ልጄ ለሚያጋጥሙት አዲስ ሁኔታዎች ወይም የማያውቃቸው ሰዎች ሲ...
Allowed
Adobe Portable Document Format (.pdf) - application/pdf
K Readiness Family Guidelines ETHIOPIAN.pdf
No
4
186715
No
Appears In: K Readiness Guidelines - multiple languages
Preferred Version: K Readiness Family Guidelines ETHIOPIAN.pdf