View Properties

K Readiness Family Guidelines AMHARIC.pdf
Handle: Document-112114
Owner: Geveshausen, Olivia (User-6386, 15414:EVERETT)DS
Wednesday, April 29, 2020 12:36:53 PM PDT
Thursday, November 18, 2021 12:49:44 PM PST
Modified By: Diaz, Ailienette (User-392, 08810:EVERETT)DS
Locked By:
  • ማህበራዊ/ ስሜታዊ
ኣዎ፡ ልጄ ይህንማድረግይችላል።1 ልጄ ባለ 2-ደረጃ መመሪያዎችን ሁሌ የስማል(ይከተላል) በተጨማሪም ባል 3-ደረጃ መመሪያዎችን መማር እየጀመረ ነው።2 ልጄ እለታዊ ተግባራትን ያስታውሳል ዘውትር ይከተላል (ለምሳሌ፤ እራት፣ ገላውን መታጠብ፣ ጥርሱን ማጽዳት፣ ለመኝታ ግዜ ትረካ ይዘጋጃል፣ ወደ መኝታ ይሄዳል)።3 ልጄ ስሜቱን መግለጽ (ለምሳሌ፤ ደስ ብሎኛል፣ ኣዝኛለሁ፣ ዛሬ ተነሳስቻለሁ) ይችላል።4 ልጄ ሲጨነቅ ወይ ሲቆጣ እራሱ/ራሷን መቆጣጠር ይችላል።5 ልጄ የራሱን/የረሷን ኮት መልበስ ይችላል/ትችላለች።6 ልጄ ሽንት ቤት ያለምንም እርዳታ መጥቀም ይችላል/ትችላለች።7 ልጄ እጁን/እጇን መታጠብ ይችላል/ትችላለች።8 ልጄ መጫወቻውን በስነስርዓት ማስቀመጥ፣ ትንንሽ የፈሰሰ ነገር ማጽዳት እና የተጠመበትን ነገር ቦታው መመለስ ይችላል/ትችላለች።9 ልጄ ለሌሎች ማካፈል፣ ተራ መጠበቅ እና ሌሎችን ማግዝ ይችላል/ትችላለች።10 ልጄ ኣዲስ ነገር ወይም/እና ኣዲስ ስዎች ጋር መላመድ ይችላል/ትችላለች።11 ልጄ ከሌሎች ጋር ተስማምቶ መጫወት ይችላል/ትችላለች።12 ልጄ ሌሎችን ማጽናናት ይችላል/ትችላለች።13 ልጄ በራሱ...
Allowed
Adobe Portable Document Format (.pdf) - application/pdf
K Readiness Family Guidelines AMHARIC.pdf
No
4
177979
No
Appears In: K Readiness Guidelines - multiple languages
Preferred Version: K Readiness Family Guidelines AMHARIC.pdf