View Properties

K Readiness Family Guidelines AMHARIC.pdf
Handle: Version-98892
Owner: Geveshausen, Olivia (User-6386, 15414:EVERETT)DS
Wednesday, April 29, 2020 12:36:53 PM PDT
Thursday, November 18, 2021 12:49:44 PM PST
Modified By: Diaz, Ailienette (User-392, 08810:EVERETT)DS
- ማህበራዊ/ ስሜታዊ ኣዎ፡ ልጄ ይህን ማድረግ ይችላል። 1 ልጄ ባለ 2-ደረጃ መመሪያዎችን ሁሌ የስማል(ይከተላል) በተጨማሪም ባል 3-ደረጃ መመሪያዎችን መማር እየጀመረ ነው። 2 ልጄ እለታዊ ተግባራትን ያስታውሳል ዘውትር ይከተላል (ለምሳሌ፤ እራት፣ ገላውን መታጠብ፣ ጥርሱን ማጽዳት፣ ለመኝታ ግዜ ትረካ ይዘጋጃል፣ ወደ መኝታ ይሄዳል)። 3 ልጄ ስሜቱን መግለጽ (ለምሳሌ፤ ደስ ብሎኛል፣ ኣዝኛለሁ፣ ዛሬ ተነሳስቻለሁ) ይችላል። 4 ልጄ ሲጨነቅ ወይ ሲቆጣ እራሱ/ራሷን መቆጣጠር ይችላል። 5 ልጄ የራሱን/የረሷን ኮት መልበስ ይችላል/ትችላለች። 6 ልጄ ሽንት ቤት ያለምንም እርዳታ መጥቀም ይችላል/ትችላለች። 7 ልጄ እጁን/እጇን መታጠብ ይችላል/ትችላለች። 8 ልጄ መጫወቻውን በስነስርዓት ማስቀመጥ፣ ትንንሽ የፈሰሰ ነገር ማጽዳት እና የተጠመበትን ነገር ቦታው መመለስ ይችላል/ትችላለች። 9 ልጄ ለሌሎች ማካፈል፣ ተራ መጠበቅ እና ሌሎችን ማግዝ ይችላል/ትችላለች። 10 ልጄ ኣዲስ ነገር ወይም/እና ኣዲስ ስዎች ጋር መላመድ ይችላል/ትችላለች። 11 ልጄ ከሌሎች ጋር ተስማምቶ መጫወት ይችላል/ትችላለች። 12 ልጄ ሌሎችን ማጽናናት ይችላል/ትችላለች። 13 ልጄ በራሱ...
1
Appears In: K Readiness Family Guidelines AMHARIC.pdf